In this video, we learn about global warming. Global warming occurs due to increase in concentration of carbon dioxide in atmospheric air. This video is based on Unit 4 of Grade 8 of the Ethiopian curriculum. The academic videos published under Saquama (Education for Ethiopia) are in line with the Ethiopian curriculum.
በዚህ ቪዲዮ ስለ ግሎባል ዋርሚንግ እንማራለን ። ግሎባል ዋርሚንግ የ ካርበን ዳይክሳይድ መጠን ከባቢ አየር ዉስጥ ስበዛ ይፈጠራል ። ይህ ቪድዮ የተሰራው በ8ኛ ክፍል ኬሚስትሪ ምዕራፍ 4 ላይ ተመስርቶ ነው። በሳቋማ (ኤጁኬሽን ፎር ኢትዮጵያ) ስር የተለቀቁ የቀለም ትምህርት ቪዲዮዎች ከኢትዮጵያ ስርዓተ ትምህርት ጋር የሚስማሙ ናቸው።
Amharic version developed by: Asaminew Yerango
www.educationforethiopia.org
App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.e4e.saquama
#ኬሚስትሪ #Chemistry In Amharic #Saquama #EducationForEthiopia #ሳቋማ #ኬሚስትሪ
source